የእርስዎ ልጅ እና ሌድ ብረት፡ ማወቅ ያለብዎት (Amharic)

Page 1

የእርስዎ ልጅ እና ሌድ ብረት፡

ማወቅ

ያለብዎት

በሌድ ብረት የተመረዙ አብዛኛዎቹ ልጆች የታመሙ አይመስሉም። ልጆች በተለያዩ መንገዶች ለሌድ ብረት ሊጋለጡ ይችላሉ። ልጅዎ መጋለጡን ለማወቅ ብቸኛው መንገድ የደም ምርመራ ነው። የሌድ ብረት ደህንነቱ የተጠበቀ የሚባል ደረጃ የለውም። ይችላል፡፡ ከ6 አመት በታች የሆኑ ህጻናት ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው ምክንያቱም በማደግ ላይ ያለው አንጎላቸው እና ሰውነታቸው በቀላሉ ሌድ ብረትን ስቦ ይይዛል፡፡ ሌድ ብረት አሁንም አሳሳቢ ጉዳይ ነው... ...ነገር ግን የሌድ ብረት መመረዝን መከላከል ይቻላል
የተለመዱ
የቀለም ፍቅፋቂ / አቧራ ከ1978 በፊት የተገነቡ ቤቶች በሌድ ብረት ላይ የተመሰረተ ቀለም ሊኖራቸው ይችላል ሌሎች ምንጮች እንደ አንዳንድ ቅመማ ቅመሞች፣ መዋቢያዎች እና ባህላዊ የቤት ውስጥ መድሃኒቶች የተበከለ አፈር ከቀለም፣ ብረት ከማቅለጥ ፕሮጀክቶች፣ ከሌድ ቤንዚን ወይም ተባይ ማጥፊያ ከመጠቀም ውሃ መጠጣት ከሌድ ቱቦዎች፣ እቃዎች ወይም የብረት መጠጫዎች ስራዎች ወይም የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች እንደ አሳ ማጥመድ፣ መተኮስ፣ መካኒኮች እና ማምረት
የሌድ ብረት ምንጮች
ቀላል የሌድ ብረት መከላከያ ምክሮች በአጠቃላይ • ከምግብ በፊት እና ከቤት ውጭ ከተጫወቱ በኋላ የልጆችን እጆች ይጠቡ • ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንደገና ያስተካክሉ። የሌድ ብረት የማረጋገጫ ምስክርነት ያላቸውን ኮንትራክተሮችን ይጠቀሙ • ቀለም እንደማይላላጥ እርግጠኛ ይሁኑ፡ ፡ ግድግዳዎች፣ የመስኮት መከለያዎች፣ መጫወቻዎች፣ የቤት እቃዎች፣ አጥሮች እና ሌሎች ቀለም የተቀቡ እቃዎችን ይፈትሹ፡፡ • ጥንታዊ ዕቃዎች፣ የአልባሳት ጌጣጌጦች፣ የቆዩ ቀለም የተቀቡ መጫወቻዎች ወይም የቆዩ ማብሰያዎችን ያስወግዱ • የመጫወቻ ወይም የምርት መመለሻዎችን ይመልከቱ • የቧንቧ ውሃን ቀዝቃዛ እስኪሆን ድረስ ይልቀቁ • የሕፃን ፎርሙላ ለመሥራት፣ ምግብ ለማብሰል እና ለመጠጣት ቀዝቃዛ ውሃን ይጠቀሙ • የውሃ ማጣሪያዎችን እና ንጹህ የቧንቧ ክፍሎችን ይጠቀሙ ቀላል የሌድ ብረት መከላከያ ምክሮች ሌድ ብረት ባለበት የሚኖሩ ወይም የሚሰሩ ከሆነ፡• የ HEPA ማጣሪያ ቫክዩም ይጠቀሙ • አቧራን በእርጥብ ፎጣ ያፅዱ • ባዶ አፈርን ይሸፍኑ፣ እንዲሁም ልጆች በአሮጌ ቤቶች/ህንጻዎች አካባቢ ባዶ አፈር ላይ እንዲጫወቱ አይፍቀዱ • የአትክልት ስፍራዎን አዲስ ወይም ኦርጋኒክ አፈር ባለው ከፍ ያለ ማረፊያ ላይ ያድርጉ • ጫማዎችን እና የስራ ልብሶችን ከመኖሪያ ቦታዎች ውጭ ያውልቁ • ሌድ ብረትን የሚያካትቱ የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያዎች
ልጆች በ12 እና 24 ወራት ዕድሜያቸው መመርመር አለባቸው፡፡ ልጅዎ እድሜው ከ6 አመት በታች ከሆነ እና እስከ አሁን ካልተመረመረ የሌድ ብረት ምርመራ እንዲያደርግ የልጅዎን ሀኪም ይጠይቁ። አንዳንድ ተጨማሪ የአደጋ ምክንያቶች፡q ከ1978 በፊት በተገነባ ቤት ውስጥ ይኖራል ወይም ብዙ ጊዜ ይጎበኛል፤ ብዙውን ጊዜውን የሚያጠፋው በቀድሞ የብረት ማቅለጫ ስፍራ ወይም የአውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ነው q ከሌድ ብረት ጋር (የቤት ማሻሻያ፣ የመኪና ባትሪዎች፣ መሳሪያ መተኮስ፣ የዓሣ ማጥመጃ ብረት፣ ወዘተ) የሚሰራ ተንከባካቢ አለው q የሌድ ብረት መመረዝ ያለበት ጓደኛ ወይም ወንድም ወይም እህት አለው

www.snohd.org/lead.

Amharic 05-2023 SAC • የሌድ ብረት ምርመራን ስለማግኘት ከልጅዎ ሐኪም ጋር ይነጋገሩ፡፡ ወጪው በ Apple Health/Medicaid እና በአብዛኛዎቹ የግል መድኖች ይሸፈናል። • የበለጠ መረጃ በሌድ ብረት መመረዝን በመከላከል ዙሪያ ለማግኘት፣
የሌድ ብረት
ችላ
መመረዝ አደጋን
አይበሉ
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.