Ethiopian-Canadian News - November 2012 Edition

Page 2

TZTA: Page 2: November 20, 2012 www.tzta.ca

For more information

1678 Bloor Street West, Toronto, ON M6p 1A9

Yohannes Alemayehu Yayeh Sales Representative

ዮሐንስ ያየህ • Why you rent when

you can own one of * ቤት

the beautiful house! • I can arrange a mortgage a lawyer & home inspector for you. • Guaranteed sale of your home. • Real estate information free.

በGTA ቶሮንቶና አካባቢው ቤት መግዛት ወይም መሸጥ ከፍለጉ እንረዳዎታለን።

ከመግዝት ወይም ከመሸጥዎ በፊት አስፈላጊ ምክር እንሰጣለን። * ቤት ለመግዛት ከባንክ እንዴት ብድር እንደሚያገኙ ምክርና እርዳታ እንሰጣለን። * የቤት ክራይ ከፍለው ከሚኖሩ በዚያ ዋጋ ተመጣጣኝና የሚስማማዎትን ቤት ለመግዛት እንፈልግለዎታለን። * ቤትዎን ለሽያጭ ስናቀርብ የተለያየ ዘዴ በመጠቀም በጥሩ ዋጋ በአጭር ጊዜ እንዲሸጥ ጥረት እናደርጋለን። * ለቤት ግዢና ሽያጭ ለሚረዱ ጠበቃዎች እንጠቁማለን። * ብቁና በሙያው የሰለጠኑትን እንስፔክተሮች እንጠቁማለን። በተረፈ የቤት መግዛት ወይም መሸጥ ፍላጎተዎንና ጥቅምዎትን ለማርካት በጥሩ ትህትና ባለው መስተንግዶ ከፍተኛ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ ነን። ከዚህ በታች በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር Yohannes

416-302-1942

KERA FRESH MEAT ቄራ ሥጋ ቤት

አድራሻችን፡ 2749 Danforth Avenue (Main Street and Danforth Avenue)

ነፃ የመኪና ማቆሚያ አለን።

ለሠርግ፣ ለክርስትና፣ ለድግሥና ለዝክር ሙሉ በግ ሆነ በሬ ምርጥ የሥጋ ብልቶች እዘዙን የሚፈልጉበት ቦታ እናቀርባለን።

Cell:

(416) 769-1616.......Office (416) 302-1942.......Direct

ለክትፎና ዱለት፣ ለጥብስ፣ ለቁርጥ፣ ለወጥ፣ ለቅቅል ለመሳሰሉት የሚሆን ታላቅና ታናሽ፣ ሽንጥና ካለ አይሰጥ፣ ንቅልና ወርጅ፣ ጎድን ከዳቢት ግማሽ ወይም ሙሉ ፍየልና በግ የስጋ ብልቶች ዝግጁ ሆኖ በጥራት በንጽሕና ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እናንተ ብቻ ስልክ ደውሉልን መጥታችሁም ጎብኙን።

416-887-6734 * Tel: 416-699-5372

ዮሐንስ ያየህ ብለው ይደውሉ።


Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.