"IT'S OUR DAM" Abyssinia Business Network /ABN/ Special Edition 2020 Ethiopia

Page 73

ABN

IT'S OUR DAM

ABYSSINIA BUSINESS NETWORK

Getu Temesgen Getu Temesgen Media & Communications

Managing Editor እማማ ቢተውሽ ጥቁር እንግዳን በአክብሮትና በፍቅር ተቀብሎ ማስተናገድን ተክነውበታል። በ1943 ዓ.ም. የወለዱት ሁለተኛ ልጃቸው አቶ አባይ ለልጆቹ ስላወጣቸው ‹‹ትርጉም አዘል›› ስሞች ሰምተን፣ አድራሻውን ፍለጋ

እንደመጣን ነገርናቸው። ‹‹አይ! ... እሱኮ አዲሳባ ተገባ ዘመንም የለው! …›› አሉን እማማ ቢተውሽ። ይሄን ያህል ርቀት መድከማችን ሳያሳዝናቸው አልቀረም።

Abyssinia Business Nework // ABN

‹‹እኔ እምልዎት እማማ … ለልጃችሁ ‹አባይ› የሚል ስም ያወጣችሁለት በምን ምክንያት ነበር?›› አልኳቸው። ፈገግ እንዳሉ ጥቂት አሰብ አደረጉና እንዲህ አሉኝ፤ ‹‹ዓባይ የሚለው ቃል በጣም ትልቅና

ልዩ እትም 2012 Special Edition of GERD 2020

71


Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.