ናችሁ፡አለ።ሁሉምቀርበውካዩትነገር ምንምእንዳይናገሩለመቶአለቃውእና ጭፍሮቹእንዲያዝዛቸውለመኑት፤ በእግዚአብሔርፊትታላቁንኃጢአት ልንሠራ፥በአይሁድምሕዝብእጅ እንዳንወድቅናበድንጋይልንወግርይሻለናል ይላሉ።ጲላጦስምምንምእንዳይናገሩየመቶ አለቃውንናጭፍሮቹንአዘዛቸው። 12በጌታምቀንበነጋጊዜየጌታደቀመዝሙር የሆነችውመግደላዊትማርያምአይሁድንስለ ፈራች፥ቍጣስለቃጠሉበጌታመቃብርላይ ሴቶችለሚሞቱትናለሚወዷቸውያደርጉት የነበረውንነገርበጌታመቃብር ስላላደረገች፥ጓደኞቿንይዛወደ ተቀበረበትመቃብርደረሰች።አይሁድም እንዳያዩአቸውፈሩ፥በተሰቀለበትምቀን እኛማልቀስናማዘንባንችልም፥አሁንም ይህንበመቃብሩእናድርገውአሉ።ነገርግን ገብተንበእርሱአጠገብተቀምጠን
የሚገባውንእናደርግዘንድበመቃብሩደጃፍ ላይየነበረውንድንጋይማን ያንከባልልልናል?ድንጋዩታላቅነበርና ማንምእንዳያየንእንፈራለን።ካልቻልን ግንለእርሱመታሰቢያእንዲሆን የምናመጣቸውንነገሮችበበሩላይ ካስቀመጥንወደቤታችንእስክንመጣድረስ እናለቅሳለንእናእናዝናለን። 13ሄደውምመቃብሩተከፍቶአገኙት፥ ቀርበውምወደዚያአዩ።በዚያምውብና የሚያምርልብስየለበሰአንድጎበዝ በመቃብሩመካከልተቀምጦአዩ፤ለምን መጣችሁ?አላቸው።ማንንትፈልጋላችሁ?እርሱ የተሰቀለው?ተነስቷልሄዷል።ባታምኑግን የተኛበትንስፍራእዩ፥በዚህየለም። ተነሥቶአልናወደተላከበትምሄዶአልና። ከዚያምሴቶቹፈርተውሸሹ።
14፤የቂጣው፡እንጀራ፡መጨረሻ፡ቀን፡ነበረ ፥ብዙዎችም፡ወጥተው፡በዓሉ፡በተፈጸመ፡ጊ ዜ፡ወደ፡ቤታቸው፡ይመለሱ፡ነበር።እኛግን
አሥራሁለቱየጌታደቀመዛሙርትአልቅሰን አዘን፥እያንዳንዱምበሆነውነገርአዝነን ወደቤቱሄደ።እኔስምዖንጴጥሮስናወንድሜ እንድርያስምመረባችንንይዘንወደባሕር ሄድን።የእግዚአብሔርምየአልፍዮስልጅ
ሌዊከእኛጋርነበረ።