ግን ለምን በ ኤምሲ ቺሾልም

Page 1

ለክትባት አመንቺዎች....... ......እናም ደጋፊዎች ጭዉዉት

በ ኤምሲ
ግን
ቺሾልም
ለምን
1 ለክትባት አመንቺዎች....... ......እናም ደጋፊዎች ጭዉዉት “በኮቪድ ወቅት አርቲስቶች ይህን አስቸጋሪ ጊዜ እንድንረዳ እንዲረዱን ማድረግ ትኩረታችን ነበር ፡፡ ስለዚህም ዶ/ር ፒተር ሴንተር ለክትባት ማመንታት ፕሮጀክት ላይ ስለመስራት ሲያናግረን አዎንታዊ ምላሽ መስጠት ነበረብን ምክንያቱም ይህ የክትባት ጉዳይ ጓደኛሞችን ፤ ቤተሰቦችን ብሎም ማህበረሰብን ሲለያይ እያየን ነዉ። እንደ አርቲስቶች ሰዎችን ወደ አንድ ለማምጣት እና የዚህን በሽታ መጥፎ አሉታዊ ተፅኖ በመከላከል የድርሻችንን ለመወጣት እንፈልጋለን፣ በህዝቡ መሃካል እየተፈጠሩ ያሉ መግባባት የመጡ ልዩነቶችና ክፍፍሎችን ማለት ነዉ፡፡ በክትባት በሚያመነቱ እና ክትባት ወዳጆች መካከል እያጋጠሙን ባሉ በሁለት ተቃራኒ ፅንፎች ጭዉዉት የሚሆን እና አስቸጋሪ አጋጣሚዎች ላይ ዕዉቀት እና መረዳትን ሊሰጥ የሚችል የህይወት ተሞክሮ ያላቸዉን አራት የተዉኔት ጭውውቶችን መድበናል፡፡ እነዚህንም ጭዉዉቶች አብዛኞቻችን እራሳችንን እንደምናገኝባቸዉ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን የተላበሱ ትያትር አድርገን ነዉ የምናያቸዉ፡፡ ከራስዎ ጋርም ሆነ በዙሪያዎ ካለ ሰዉ ጋር በሚወያዩበት ወቅት እኚህ አጫጭር ተዉኔቶች ይህን ጉዳይ በማስተዋል እና በዓፅኖት እንዲረዱት ያግዞታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡” ሼሪይ ጄይ ዩን ጄይ ዶጅ አርቲስቲክ ዳይረክተር አርቲስቲክ ዳይረክተር በካ ዴል ሉፓ በካ ዴል ሉፓ
2 ስለ ቦካ ዴል ሉፖ የቦካ ዴል ሉፓ ተልዕኮ ለየት ያሉ ትዕይንቶችን ባልተለመዱ ቦታዎች መፍጠር ነዉ፡፡ድርጅቱ ለተደራሽነት የቆመ እና ተሳትፎን እና ግንዛቤን ለማስፋፋት እንዲሁም ዘመናዊ ተዕይንቲችን በካናዳዉያን የባህል ብዝሃዊነት ዉስጥ የሚሰራ ነዉ፡፡በአርቲስቲክ ዳይሮክት ሼሪይ ጄይ ዩን እና አርቲስቲክ ፕሮድዩሰር ጄይ ዶጅ እየተመራ ከምስረታዉ 1996 ጀምሮ ቦካ ዴል ሉፓ ከ 60 በላይ አዳዲስ ስራዎችን ፈጥሯል፡፡ ዝግጅቶቹ በሃገር እና አለም አቀፍ መድረክ ላይ በመጓዝ የተዘጋጁ ሲሆን ድርጅቱ “ስላም” የተሰኘ ንቁ አርቲስት ማጎልበቻ ፕሮግራም ያዘጋጃል፡፡ ድርጅቱ ባሳለፋቸው ዘመናት የጃሲን የምርጥ ዲዛይን፣ ምርጥ ዝግጅት፣ ታላቅ ጥበባዊ ውጤት እና ምርጥ ትዕይንት፤ የፈጠራ ተቺዎች ምርጫ ሽልማት፣ የአልካን ጥበባዊ ትዕይንት ሽልማት እናም የፓትሪክ ኦኒል ሽልማትን የተጎናጸፈው እኚህን ለክትባት የሚያመነቱ እና ክትባት ወዳጆች መሃከል የሚደረግ ጭውውቶችን መነሻ በማድረግ ነበር። ቦካዴልሉፖ.ኮም
3 መቼት እኛ ብዙ እፅዋቶችና የሚያማምሩ ስዕሎች (በአብዛኛው የህፃናት ስዕሎች) በሚገኝበት ፀሃያማ ኩሽና ውሰጥ ነን። በጣም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኮቪድ ክትባት እድሜያቸው ከ 5 -12 ዓመት ላሉ ህጻነት ይፈቀዳል፡፡ ሬድዮ እስከ ጓሮ የሚሰማ ለስለስ ያለ እና በሙዚቃ መሳሪያ የተቀናበረ ዜማ እየተጫወተ ነው፡፡ ማስታወሻ እንደ ሊንዳ የምትጫወተው ተዋናይ ስፓርክልን ደርባ ትጫወታለች ፥ በርግጥ ንግግሮቿ ምክረ ሀሳብ ብቻ ስለሆኑ የራሳችሁ እንዲሆን አድርጉት። ለመናገር፥ለመጮህ... በጣም ምቾት የሚሰጥዎት...የትንንሽ አሳማዎች፥ውሾች ወዘተ... ከሆነ ‘ድመቷ’ን ወደ ፈለጉት ዝርያ ይቀይሩ ። ይህንን የፃፍኩት የህፃናት ስነልቦና ባለሞያ ከሆነችው ዶ/ር ኤልሳቤጥ ማክላፊን ባገኘሁት ገንቢ አስተያየት ነው። እርሷ አንደገለጠችው ከሆነ ህፃናት ችግር እንዲቋቋሙ መረዳት አስፈላጊ እንደሆነና ህፃናትን ምቾት ማጣትን እንዲረዱና ሁኔታውን አምነው እንዲቀበሉ በማስቻል ወደሚፈለገው ግብ እንዲደርሱ ማድረግ። እሷም እንዴት ‘ካርድ-CARD’ ሲስተምን ተጠቅመን ጭንቀትን/ፍርሃትን መቋቋም እንደሚቻል አሳይታኛለች። ምቾት ልጅህን መጥፎ ሃሳቦችና ስሜቶችን እንዲቀበል እርዳው። እነኝህ ነገሮች ያሉና የሚያልፉ እንደሆኑ አሳውቀው። ልጅህ ብርቱ ሆኖ የጭንቀቶቹ አለቃ እንዲሆን አሰልጥነው።
4 መጠየቅ ልጅህን አዳምጠው እንዲሁም አብራችሁ አውሩ። ልጅህ ምን እንደሚሰማው ጠይቀው እንዲሁም ለጥያቄዎቹ ሁሉ በግልፅነት በልስ ስጠው። የእሱን ፍላጎት እየተከተልክ፤ ልጅህን ሊገባው በሚችለው ቀላል ቋንቋ ተጠቅመህ አስረዳው። ልጅህ ምንም ፍላጎት ከሌለው ወይም ለማውራት ዝግጁ ካልሆነ ምንም ችግር የለውም ። መቼም ቢሆን ምንም ዓይነት ጥያቄ ካለው መጥቶ ሊያወራህ እንደሚችል ንገረው። ማዝናናት ህፃናት ቤተሰብ የሚያደርገውን ያያሉ ስሜትም ይሰማቸዋል ከዛም መልሰው እሱን ያደርጋሉ።ልጆቻችሁ እንዲዝናኑ እናንተው አርአያ ሁኗቸው። ልጆቻችሁን በተረጋጋ ሁኔታ እና ድምፀት አናግሩ። ትኩረትን ማስቀየር ህፃናትን ከሚያስጨንቋቸው ነገር ላይ ትኩረት እንዳያደርጉ በተቻለ መጠን በተለያዩ የተለመዱ ስራዎች ውስጥ ማጥመድ።

ሊንዳ፡-

5 ኪም: በሰላሳዎቹ መጨረሻ የሚገኝ አባት ነው፡፡ በጣም ተጨንቋል፡ ፡ በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት እድሜ ላይ የምትገኘው ልጁ ሱዙንን ስለክትባት ሊያወራት ለራሱ ቃል ገብቷል፡፡ ነገር ግን ሀሳቡን ሰብስቦ ለማናገር በጣም ተቸግሯል፡፡ እናቱ ሊንዳ ለቅዳሜ ጠዋት ቡና እና ጉብኝት ተገኝታለች፡፡ በሊንዳ አስተሳሰብ ያአሁን ዘመን ቤተሰቦች በጣም ስስ እና ለልጆቻቸው በጣም የሚጨነቁ ናቸው፡፡ ኪም ለሊንዳ ቡና እየቀዳላት የሬድዮ ድምፁን ቀነሰው። ቡና እየቀዳ ማንኪያውን ከቡና መጠጫው ጋር አጋጨው። ሊንዳ፡- በጣም ጥሩ ነው፡፡ ኪም እምም ካፊን መጠጣት አልነበረብኝም፤ ቢሆንም የቡና መኣዛውን በጣም ስለምወድ ለመተው በጣም ተቸግሬያለሁ፡፡ ኪም፡- ካፊን የለየለው ቡና ልሰራልሽ እችላለሁ፡፡ ሊንዳ፡- አይ ይህንን ነገር አላምነውም፣ ማን ያውቃል ካፌኑን ከውስጡ ለማውጣት ምን እንደከተቱበት፡፡ እና ለሱዙ ቀጠሮ አስይዘህላታል ግን፤ ክትባቱን ለመጀመር ጊዜ ይወስዳል ፡፡ ኪም፡- እናቴ እኔ እንዴት እንደሚሰራ አውቃለሁ፡፡ በተቻለ ፍጥነት ሰርቼ አደርሳለሁ፡፡
ስሆን ደህንነት እንዲሰማኝ እፈልጋለሁ፡፡ በፍጥት ጨርሰህ ተጋላገለው። ኪም፡- እሷ በጣም ብዙ ጥያቄዎች አሏት……… ሊንዳ፡- ይህ የማይረባ ነገር ነው፡፡ አሷ እኮ ይህንን ለመረዳት በጣም ህጻን ናት፡፡ ኪም፡- ልክ ነሽ እናቴ ፣ እኔም ሁሌም እንዴት እንደምትረዳው ይደንቀኛል……. ሊንዳ፡- እሷን በጣም አቅብጠሃታል፡፡ ለዚህም ነው እሷ እኝህን ሁላ ሃሳቦች ይዛ የምትቀመጠው………. ልክ እንደዚህ እንደዚህ እንደ መርፌው ነገር..... ኪም፡- ብዙ ልጆች መርፌ ይፈራሉ። እኔም እስካሁን መርፌ እጠላለሁኝ፡
የልጅ ልጄ ጋር

፡ እሷም ህይወቷ ላይ ተጽዕኖ በሚኖረው ነገር ላይ አስተያየት ልትሰጥበት

ይገባል፣ በተለይ በሰውነቷ ጉዳይ።

ሊንዳ፡- ሁለት ሴኮንድ ለሚወስድ ነገር እንደዚህ ትልቅ ጉዳይ ማድረግ

ባልተገባ ነበር፡፡

ኪም፡- ኢህ ይሄ እኮ

6
ትልቅ ነገር ነው፣ እናቴ! ኡፍ ተይው በቃ። ሊንዳ፡- አይሆንም ንገረኝ፤ አንተ ከለእነኚህ ፀረ…… አንዶቹ አይደለህም ፡፡ ኪም፦ አይ ክትባቱን ለራሴ ለመውሰድ አይኔን አላሸሁም፡፡ ክትባቱን መውሰድ እንዳለብን አልጠራጠርም፡፡ ምንም እንኳን መርፌ ብጠላ፡፡ በእሷ በታ ሆኖ ይህንን ውሳኔ መወሰን ግን ይለያል፡፡ እሷ በጣም ትንሽ ናት……….. እናም ለችግር ተጋላጭ ነች፣ ምክንያታዊ አይደለም፡፡ ነገር ግን ……. ኡፍ ...... ተይው በቃ …. አሷን ማስረዳት እንድችል እኔ መጀመሪያ ስለ ጉዳዩ ለራሴ ለመረዳት እየሞከርኩ ነው፡፡ ሊንዳ፡- እኔም ለእናንተ ለወንድሞችህ ጉዳዮችን ለማስረዳት እራሴን አስጨንቄ ነበር ፡፡ “ለምን ወደ አልጋዬ እሄዳለሁ?” “ምክንቱም ስለጨለመ”፣ “ግን ለምን?” “ምክንቱም ፀሀይ ስለጠለቀች”። “ግን ለምን?” “ምክንቱም መሬት ስለዞረች”። “ግን ለምን?” “ምክንቱም ስለምትዞር። እናም አሁን ወደ መኝታህ ሂድ”።. ለምን እና እንዴት የሚሉ ጥያቄዎች አያልቁም። በአጭሩ አስረዳት እናም ከደነገጠች ውጣና አይስክሬም ግዛላት፣ ያንን ነበር እኔም ለእናንተ ሳደርግ የነበረው ፡፡ ኪም፦ ልክ ነሽ፤ አስታውሳለሁኝ በአይኖቼ እያነባሁኝ ሙንሚስት አይስክሬም በልቼ ሳስመልስ። ሊንዳ፡- አንተ ሁሌም አስቸጋሪ ሆድ ነበረህ፡፡ ብቻዬን ነበር ሶስታችሁንም ወደ ዶክተር ቢሮ ለመውሰድ ሁሉ የምታጋለው….. ኪም፡- አውቃለሁ ፣ የምትችይውን ሁሉ አድርገሻል፡፡ ሊንዳ፡- ወይኔ በፈጣሪ፤ አስጨንቄሀሉ አይደል። ኪም፡- (እየቀለደ) ግድ የለም ማም፣ በእውነት እናቴ፡፡ እንዴት ከሱዙ ጋር ማውራት እንዳለብኝ ባላሰላስል ኖሮ ፣ ሙሉ መኩናው ላይ ማስመለሴን እንኳን

ላስታውስ አልችልም ነበር ፡፡

ሊንዳ፡- ካይል ላይም ምስመለሴን።

ኪም፡- በርግጥ እሱ ይገባው ነበር፡፡ መርፌው ደሜን ሁሉ ከሰውነቴ

ሊንዳ፡- እህ ያ ትንሽ ነገር…

ኪም፡- ምናልበት ይህንን

ኪም የሊንዳ እቃ ላይ ቡና ቀዳላት...

ሊንዳ፡- ኪም... አሁን ስላልከው

7
እንደሚያወጣው ነግሮኝ ነበር እኮ፡፡
ነገር ከመጠን በላይ ተጨንቄበት ይሆናል፡፡ ለሁሉም ነገሮች መልስ እንደሚኖረኝ እየተሰማኝ አይደለም ፡፡ ሊንዳ፡- አይ መቼም እይኖርህም…… ወላጅነት ማለት ያ ነው፡፡
ኪም፡- ቡና ልሙላልሽ?
ነገር…. ኦህ በቂ ነው… ለክሬሙ ቦታ ተውለት ….. አመሰግናለሁ ….. ልጆቼ ትንሽና በቀላሉ ተጋላጭ ናቸው ያልከው ነገር….. ምን አይነት ስሜት እንደለው አውቃለሁ፡፡ ወደ እኔ ወደ ላይ በፍፁም እምነት ስትመለከተኝ …. ፍርሀት ይሰማኝ ነበር፣ እኔም በቻልኩት ፍጥነት ከራሴ ላይ ገፋሁህ…. ሌላ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ስላላወቅኩ ነበር ..... ተመልከት በጣም አዝናለሁ፡፡ ዝም ብዬ በአቦሰጥ ነበር ወላጅነትን ያስተናገድኩት፡፡ አንተ በጣም ጥሩ አባት ነህ፡፡ ስለዚህ እንድታወራ ፍቀድከላትና ጥያቄዋን በግልጽ መልስላት ፡፡ እንደ ምኞቴማ ወደ ሁዋላ ተመልሼ፣ ይህንን የራሴን ምክር በተቀበልኩ ነበር፡፡ ኪም፡- አመሰግናሁ እማዬ። ሊንዳ፡- እናም..... ምናልባት ይሄ ይረዳህ ከሆነ ስማኝ…. ለምታነሳቸው “ግን ለምን?” የሚሉ ጥያቄዎች “አላውቅም” ብዬ መመለስ እንደምችል ባውቅ ኖሮ ነገሮች ይቀሉ ነበር፡፡ ኪም ፡- እም ሊንዳ ፡- ለማንኛውም የት ነው እሷ ያለቸው?
8 ኪም ፡- ከድመቷ ጋር ፎቅ ላይ (እየሮጠች ደረጃውን እየወጡ) ሱዙ? ሱዙ? ……. አንቺ ሱ...ዙ...?? ሱዙና የእሷ ድመት ስፓርክል ወደሚገኝበት ወደላይ ደረጃውን እየወጣን........ መልበሻ ክፍሏ ውሰጥ እየተጫወተች ነበር፡፡ ሱዙ ምስቅልቅል ብሎ በተከመረ እደ ጥበባት ውስጥ የሆነ ነገር እየፈለገች ነው፡፡ ስፓርክል (ድመት) ሚያው ልትል ትችላለች …. ማፏጨትና ማንኮራፋት……. የእምቢተኝነት፣ ግራ መጋባት ወይም ደስታ ድምፅ ….. ስፓርክል፦ ሚያው? (ምን እያደረግሽ ነው በሚመስል ድምጽ) ሱዙ፡- አንተን ለመጠበቅ የሚጠቅም ነገር እየፈለኩ ነበር፡፡ እዚህ ቁም ሳጥን ውስጥ በጣም ብዙ አላስፈላጊ ነገሮች አሉ! አህ! ይሄ ይሆናል! እስቲ ተረጋግተህ ቁም፣ ይህንን መልበስ ይጠበቅብሃል…….ዋው.... ዋው....ዋ...ዉ.... ሱዙ ጎንበስ ብላ የድመቷን አንገት ላይ ሪቫን እያቃሰተች አሰረች፤ ስፓርክል ምንም አልመሰለውም ….እየለበሱ መጫወት ለምዶታልና ታ.....ዳ......! ይሄ እንዳይታዩ የሚያደርግ አስማት ያለበት የአስማት ሪቫን ነው፡፡ ስፓርክል፡- ሚአእአእ……. (አልተደነኩም በሚመስል ድምጽ)….. ስለዚህም ሱዙ ስለ አስፈላጊነቱ አብራራችለት ሱዙ ፡- ስፓርክል ይሄ ሪቫን የማይትታይ ያደርገሃል፡፡ ምክንያቱም ይሄ ….. የመጋረጃ ሃይል ስለሆነ. እናም የኮቪድ ጀርሞች ይሄዳሉ፣ ኦ …አረ እርዱኝ ይህንን ትንሽ ድመት መያዝ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም …. ይሄ እንዲፈነዳ ሊያደርገኝ ነው! ብሩም …. ኛውው …. ይሄ ጀርሞች ሲፈነዱ የሚያወጡት ድምፅ ነው....... ከዛም .. “ኤኤክክክ!” ሞቱ ሁሉም፡፡ ወደድከው? ስፓርክል፡- ፕርርርር (የአዋን ማንኮራፋት) ሱዙ፦ ጥሩ፡፡ አሁን ተጠብቀሃል፡፡ ዳግሞም በጣም ታምራለህ! እንዴ ዱላዬ የት ነው? አንተ……. አባቴ ትክክል ነው፡፡ መልበሻ ክፍሌ ምስቅልቅል ያለ ነው፡ ፡ ዱላዬን ማግኘት አለብኝ ….ይህንን መጥፎ ኮቪድ ሰውዬ ወደ ……. ወደ …. በረዶ ቅንጣቶች ለመቀየር ……. ተው ስፓርክል--- መቧጨርህን አቁም …….. አለበለዚያ ይህንን አስማተኛ ማሰሪያ ትጥለዋለህ . ኮቪድ እንዲይዝህ

ኪም፡- (በታፈነ ድምፅ) ……… “ሱዙ?? …. ሱ……ዙ…..?

ሱዙ፡- አህ …………. አህ……… እሽሽሽ……….

SQ ኪም በሩን አናካካ

ስፓርክል፡- ምሮሮሮወር (አቤት!!)

SQ ኪም፦ (ዝግ ባለ ድምፅ) እዚህ ነሽ ሱ? መግባት እችላለዉ?

ሱዙ:- አዎ

SQ በሩ ተከፍቶ ኪም ገብቶ ወለሉ ላይ ቁጭ አለ

ኪም፡- መልበሻ ክፍል ውስጥ ምን እየሰራሽ ነው?

9 ትፈልጋለህ? ስፓርክል፡- ህስስስ! ( አስፈራራሽኝ ) ሱዙ፦ ይቅርታ፣ አትፍራ፡፡ እኔኮ አንተን ለመጠበቅ እየጣርኩ ነው፡ ፡ ምክንያቱም አንተ ትንሽ ድመት ስለሆንክ ና እኔ ካንተ ስለምበልጥ ነው፡ ፡ እወድሃለሁ፡፡ እኔ አንተን በጣም መንከባከብ አለብኝ ምክንያቱም በአሁን ጊዜ በምድር ላይ ይሄ ኮቪድ የሚሉት ነገር አለ እናም ብዙ ሰዎችን እየጎዳ ነው ........ ሱዙ ለ ስፓርክል የውስጧን ታወራዋለች....... ሊሊን፣ የመፅሃፍ ጓደኛዬን፣ ታውቃታለህ? ስፖርክል፡- ሜርወር (አዎ) ሱዙ፡- እናም፣ ሴት አያቷ በጣም ታመዋል.....
በጣም በጣም በጣም ታመዋል እናም ሊሞቱ ነዉ። አያቴ እንዲሞቱ አልፈልግም
በር በኩል ኪም ዝግ ባለ ድምፅ ሲጣራ ይሰማል፡፡
ስፖርክል፡- ምርዎር (ምን ያህል ታመዋል?) ሱዙ፡- ………….
….. (ከባድ ትንፋሽ ወሰደች) SQ- በመልበሻ ክፍል

ሱዙ፡- ስፓርክል ፈርቶ ነበር፣ እዚህ ሲሆን ደህንነት ይሰማዋል፡፡

ኪም፡- ቆይ ለምን ደህንነት እንዲሰማው ፈለገ?

ሱዙ፡- እ…….. እኔንጃ?

ኪም፡- ደህና . አንቺን ከጎኑ ማግኘቱ ጥሩ ነው ፡፡

ሱዙ፡- አዎ

ኪም፡- ሱዙ ትናነትና ስለአወራነው ነገር አስበሽበታል? አሁን

መከተብ ስለመቻላቸው?

ሱዙ፡- አዎ

10
ለ ልጆች ኮቪድ
ኪም፡- እናስ ስለ ክትባቱ ምን ታስቢያለሽ? ሱዙ፡- ህፃናት ይህንን ክ…ትባ…ት… ማግኘት ያለባቸው አይመስለኝም። ምክንያቱም ክትባቱን በጣም ትንሽ እያለሁ ወስጃለሁ። አይደል? ኪም፡- አዎ ትምህረት ከመጀመርሽ በፊት፡፡ ግን እነሱ ክትባቶች የተሰጡት ለኮቪድ ተብለው አይደለም፡፡ ኮቪድ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ? ሱዙ፡- የማይታይና በጣም መጥፎ ነገር ነው፡፡ ወደ መልበሻ ክፍሉ ግን ለመምጣት ይፈራል ፡፡ ኪም፡- ኮቪድ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ? ሱዙ፡- በጣም መጥፎ፣ ትንንሽ ጀርሞች ፣ በመንጠቆዎቻቸው ሰውን የሚያሳምሙ ፡፡ ኪም ፡- ልክ ነሽ ሱዙ፡፡ መንጠቆዎች ስላሉት ኮሮና ቫይረስ ተባለ፡፡ ልክ ነሽ ያንቺ መልበሻ ክፍል ሰላም ነው ምክንያቱም ከንቺና ስፓርክል ውጭ ማንም ስለማገባ፡፡ ሱዙ፡- እናም አንተ፣ ግን መቼ ነው የምናስተካክለው?

ሱዙ፡- (ጭንቅላቷን ነቅነቅ እያደረገች በደንብ ተነፈሰች) እናም በጣም

አልወደውም ፣ ሁሉም ሰው ሁል ጊዜ ስለእሱ ብቻ ነው የሚያወራው …..

ኮቪድ ምናምን እያሉ ….. ኮቪድ ባክህ

ሰዎች ይሸከሟቸዋል፡፡ በእርግጥ ፈልገውት አይደለም

ነገር ግን ወደ ሌላ ሰው ያስተላልፋሉ

11
ኪም፡- ስለ ኮቪድ ስጠይቅሽ ምንድነው የሚሰማሽ?
ሂድልን! ኮቪድ ጥፋ! ኮቪድ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ፤ ቻው ኮቪድ! ኪም፡- ዋው እንደዛ ብናወራው ምኞቴ ነበር ነገር ግን እየጠፋ አይደለም ፡፡ ሱዙ፡- ግን ለምን? ኪም፡- ምክንያቱም ጀርሞች፣ ቫይረሶች ተላላፊዎች ናቸው፡፡ ገባሽ?
ግን ለምን? ኪም፡- ምክንያቱም
ሱዙ፡-
፡፡ ሱዙ፡- ስለዚህም ሰዎች ኮቪድን ወደ ሌላ ሰው ማስተላለፍ ማቆም አለበቸው! ኪም፡- ክትባት መዉሰድ ያለብን አንዱ ምክንያት ይሄ ነዉ፡፡ ከዛም ለሌላሰዉ የማስተላላፍ አቅማችን ይቀንሳል፡፡ ክትባቱን ስለመዉሰድሽ ምን ታስቢያለሽ? ሱዙ፦ እኔ እንደማስበዉ ክትባት መሠጠት ያለበት ለትልልቅ ሠዎች ለወላጅች እና ለአያቶች እና ለባስ አሽከርካሪዎች…………… ለሁሉም በጣም በጣም ላረጁ ሠዎች እና መምህራኖች ነዉ፡፡ እኔ እና ስፓርክል እዚዉ ልንቆይ እንችላለን፡፡ ኪም፡- ለዘላለሙ እዚዉ መልበሻ ክፍል ዉስጥ ብትቆይ አይደብርሽም? ሱዙ፡- (ጉጉት በተሞላበት) ትልቅ ቲሌቪዥንና ፕሌይ ስቴሽን እናስገባለን? ኪም፡- (ፈገግ እያለ ) ያ ሊሆን አይችልም፡፡ ሱዙ፡- ኤጭ
12 ኪም፡- ትምርት ቤት ያሉ ሰዎችስ? ሱዙ ሱዙ፡- የሆነች ሴት አለች፤ ትልቅ ሴትዮ ማዲሰን የምትባል እናም ክትባት እንደማይሠራ ነገረችን …….. ሠዎች እንደዛ እንዳሉ ስልኳ ላይ አሣየችን፡፡ ኪም፡- እሺ ስለ ኢንተርኔትና በሱ ላይ ስለሚሠራ መረጃ ትክክልነት ማወቅ ምን ያህል አስቸጋሪ እንሰሆነ አዉርተናል አይደል?
ኪም፡ ከአሁን በሁዋላ መረጃዎች አብረን እንደምናይ ቃል ትገቢልያለሽ? እና ደግሞ ማዲሠንም ሆነች ምንም ሰዉ ምንም ነግር ካሣዩሽ ትገግሪያለሽ አይደል? ሱዙ፡- እሺ፤ እሷ እንደዛ አይነት መረጃ ልታሳየን እንደነበር አላወኩም ነበር (በጣም እንደተናደደች) ኪም፡- እኔ አልተናደድኩም ሱዙ ፡፡ እኔ እስከማውቀው ድረስ ሌላ ልጆች በየቤታቸው የራሳቸው ህግ በጋራ አላቸው ፡፡ ነገር ግን በኛ ቤተሰብ ውስጥ ነገሮችን በጋራ እናያለን፣ እናጣራለንም፤ እሺ? ሱዙ፡- እሺ። እናም ክትባት መጥፎ ነገር አይደለም? ኪም፡- አይ በጣም ብዙ ተመራማሪዎች ሙከራ አድርገውበታል፡፡ እናም እውነታውን መናገር አለባቸው ፡፡ አንዳንዴ ሰዎች የመድሀኒቱ ጎንዮሽ ጉዳት ይታይባቸዋል፡፡ እኔም ከክትባቱ በኃላ በጣም ደክሞኝ ነበር፡፡ ሱዙ፡- ታዲያ ለምን ክትባቱን ወሰድክ ታዲያ? ኪም፡- ምክንያቱም ከአሁን በኃላ የምወደውን ነገር ማድረግ እችላላሁ፤ ለምሳሌ ጓደኞቼን ካላ ጭንቀት ማግኘት እችላለሁ፡፡ እዚሁ ስትቆዪ ጓደኞችሽ አይናፍቁሽም? ሱዙ፡- ግን ለምን? ህፃናት ይከተባሉ? ኪም፡- ምንም እንኳን ክትባቱ የተወሰኑ ሰዎችን ትንሽ ቢያሳምማቸውም በጣም ብዙ ሰዎች በኮቪድ ምክንያት በጣም በጣም ታመዋል፡፡
ሱዙ፡- አዎ

ሱዙ፡- ምን ያክል ጠናባቸው?

ኪም፦ መተንፈስ ይከብዳቸዋል እንዲሁም የህመም ስምሜት

ሱዙ፡- ይሞታሉ?

ኪም፦ አንዳንዶቹ ብቻ በተለይ የኮቪድ ክትባት ከሌላቸው፤ ቢሆንም

ዶክተሮች ና ነርሶች በጣም የታመሙትን ሰዎች እያከሙዋቸው

አየር አስገብቼ ነበር ፡፡

ሱዙ፡- እንደዛ

አልወድም ፡፡ ክትባቱን ስወስድም በደንብ

13
ነበር፡፡ ሱዙ፡- አያቴስ? ትያዛለች በህመሙ? ሱዙ፡- እሷ እንድትታመም አልፈልግም፡፡ እኔም መታመም አልፈልግም። ኪም፦ አያትሽ እንደኔው ክትበቱን ወስዳለች ፡፡ ስለዚህም ሰላም እንሆናለን (ሰላም የምንሆን ይመስለኛል) ሱዙ፡- እንደኛ ….. እንደማስበው ልጆች …ልጆች መወጋት የሚፈልጉ አይመስለኝም ፡፡ ኪም፦ ይገኛል፡፡ እኔም መወጋት
አደረግክ? ኪም፦ አዎ እንደዚህ…….. ከኔ ጋር መተንፈስ ትችያለሽ …. ባፍንጫ ወደ ውስጥ አየር አስገቢ ከዘን አስወጪ፡፡ ኪምና ሱዙ አየር መተንፈስ አብረው ሰሩ ፡፡ አየር በአፋቸው ሲያስወጡ ከፍተኛ ድምፅ እየሰሙ ነበር፡፡ ስፓርክል፡- ፕርርርር ምሮውር (ሰዎች የተለዩ ፍጡራን ናቸው) ኪም፡- እናም፣ ነርሷ ምን አለች መሰለሽ አንዳንድ ሰዎች ወደ ስልካቸው ያያሉ የህማማቸው ስሜት ለመቀነስ እና እኔም ጥሩ ሀሳብ ነው ብዬ ስልኬ ላይ ያለውን አብረን ሀይቁ ጋር የተነሳነውን ፎቶ መመልከተ ጀመርኩኝ፡፡ ሱዙ፡- ያማል?

ኪም፡- መርፌው? አላስተዋልኩትም ምክንያቱም በካየል ጀልባ የተነሳነውን

ፎቶ እያየሁኝ ነበር፡፡ ከዛን በኃላ ክንዴ ላይ ትንሽ ቁስል ነበር፡፡ አሁን በደንብ

ተሸሎኛል እናም ስለተከተብኩ ደስ ብሎኛል፡፡

ሱዙ፡- እኔ መታመም አልፈልግም

14
ነሽ። ደግሞ ብዙ ልጆች በጣም
፡፡ ሱዙ፡- ግን ለምን? ኪም፡- ልጅ ስለሆናችሁ። ስለ በሽታ የመከላከያ አቅማችን ሰምተሽ ታውቅያለሽ? ሱዙ፡- ለዛ ነው አትክልትና ፍራፍሬ የምመገበው ፡፡ በሽታ መከላከል አቅሜን ጠንካራ ለማድረግ ፡፡ ኪም፡- በሽታ የመከላከል አቅምሽ አዎ በልጅነትሽ እና እያደግሽ ስትመጪ . የበሽታ የመከላከል አቅምሽ ከ ትልልቅ ሰዎች ይበልጣል፡፡ እንደዚህ ከሆነ ታዲያ ለምን ክትባቱን መውሰድ ይጠበቅብኛል? ኪም፡- በዚህ መልክ ተጨማሪ ጥንቃቄ እናደርጋለን በተጨማሪም ሌሎችንም እንታደጋለን ፡፡ አስኪ የማትወጂውን ግን ያደረግሳሹውን ከዛ ግን እንኳንም አደረካት ብለሽ የምታስታውሺው ነገር አለ. ሱዙ፡- እእ …… አይ ፡፡ ምናልባት ቤት ማስተካከል . አልወድም ግን ካደረኩት በኃላ ሳየው ኪም፡- አንዳንዴ ምቾት የማይሰጥ ነገርንም ማድረግ ይገባል ፡፡ ክትባት መውሰድም ማድረግ ያለብሽ ነገር ማስሎ ይሰማሻ? ሱዙ፡- ምናልባት ……… ኪም፡- ጊዜሽን ወስደሽ አስቢበት ከዛም መልሰን እንወያይበታለን SQ ስፓርክል በኃላ እግር ጥፍሮቹ አንገቱን ያካል፡፡
ኪም፡- ሱዙ አንቺ ጤነኛ ልጅ
አይታመሙም

ኪም፡- ይሀውልህ ስፓርክል ….. ያንን ሪቫን ከላይህ ላይ እንፈታለን

(እናንሳልህ)

ሱዙ፡- አይ! አታድርግ! እላዩ ላይ ይሁን!

ኪም፡- ስፓርክል እንዲታነቅ አይፈልግም፡፡

ሱዙ፡- እሱን ለመጠበቅ ነው እላዩ ላይ ያደረኩት፡፡ እኔ

15
እሱን መንከባከብ ይገባኛል፡፡ ኪም፦ ልክ እኔ አንቺን መንከባከብ እንዳለብኝ፣ አይደል? ሱዙ፡- አዎ ኪም፡- ስፓርክልም? የሚፈቅዱልን አይመስለኝም እስኪ ሁኔታዉን ላጥናዉ ምናልባት ስፓርክል ወደ ነርስ የሚቀረብበትን ሁኔታ አመቻቻለሁኝ፡፡ ሱዙ፡- ስፓርክልን እነዴት መርፌ መወጋት እናዳለበት ማሣየት ሳስበዉ በጣም ጥሩ ሀሣብ ይመስለኛል፡፡ እሱን ጎበዝና ደፋር ይሆናል፡፡ ስፓርክል፡- ሚያዉ (ጎበዝና ደፋር እሆናለሁ) ኪም፡- ክትባትን ስትወስጂ ወደ ስፓርክል ማየት ተችያለሽ ልክ እኔ ወደ እኛ ፎቶ እንዳየሁት፡፡ ሱዙ፡- ምናልባት ልክ ነህ ያንን አደርጋለሁ (በጣም ፀጥ ብላ የስፓርክልን ሪቫን እያወለቀችለት….) አባዬ ለምን ግን ኮቪድ መጥፎ ሆነ? ኪም፡- ይቅርታ? ሱዙ፡- ልምንድነዉ ኮቪድ እንደዚህ መጥፎ የሆነዉ; ለምን ጥሩ ሰዎች መጉዳት ፈለገ ለምን እኛን ሊጎዳን ፈለገ ኪም፡- ምክያቱም ….. ምክንያቱም እሱ ……እምም እሺ እሱ ( እራሱን ያዝ አድርጎ) እንጃ አላዉቅም ማናልባት ምልሱን እናገኝ ይሆንል፡፡ ሱዙ፡- ምናልባትም እኔ ቫይረስ ተመራማሪ ሆኜ ምክንያቱን አጣራለሁ፡፡

ኪም፡- ምንልባት (እየሣቀ) ሱዙ እኔ የምልሽ አያትሽ እኮ ኩሽና ናት፡፡ ደግማ

ኩኪስ ይዛ መጥታለች፡፡

ሱዙ፡- ኪኪስ! ስፓርክል ና!

ስፓርክል፡- ሚያዉ (እሺ)

SQ ሲነሱ ሰማንቸዉ ሱዙ በፍጥነት ስፓርክልን ይዛዉ ሄዳች በራቁ ቁጥርም ድምፃቸዉም እየደበዘዘ

ኪም፡- እኔ በአንቺ እድሜ እያለሁ

16
ያልተጠበቀዉ
መጣ
ሆነ!
ክትባት ስወሰድ ምን እንደተፈጠረ አያትሽን ልትጠይቂያት ይገባል፡፡ ጥሩ ታሪክ ነዉ፡፡ አጎትሽ ካይልም አለበት እና………. መጨረሻ፡፡
17 © 2021 MC CHISHOLM ምንም አይነት የዚህ መጽሐፍ ክፍል በማንም ቢሆን ማባዛት፤ በምስልም በኤሌክትሮኒክስም ወይንም በሜካኒካልም አይችልም። በተለየ ፍቃድ ማለትም ለትምህርታዊ አላማዎች እባክዎን ቦካ ዴል ሉፖ በ info@bocadellupo.com ያግኙት። ዲዛይን፡ ካቢን + ከብ ዲዛይን ማሪ-ኮሊን ቺሾልም መጋቢት 2020፡ የኔ ተውኔት የ’ጠገበ ሆድ’ (ከኤም. ካሽ ጋር) በተከፈተ በአንድ ሣምንት ጊዜ ውስጥ ተዘጋ። ሶስት የታቀዱ ዝግጅቶቼ አንድ አዲስ ተጨምሮበት እንዲጨናገፍ ሆነ፤ እናም ከብዙ አመታት በኋላ ምርጥ ይሆናል ብዬ ያሰብኩት አመትም ሳይሆን ቀረ። የኔ ምስቅልቅል ህይወትም ወዲያው በፍጥነት በቀጥታ በኮቪድ ምክኒያት የተጎዱ ሰዎች ታሪክ ውስጥ ተካተተ። በፌደራል ሲኢአርቢ አታደጉት ብዙ አርቲስቶች ውስጥ አንዷ ሆንኩኝ። ምናልባትም እኔም እንደናንተው ጋግሬአለሁ፣ ተራምጃለሁ፣ ጥርት ባለ ሁኔታ አልፌአለሁ፣ ተጠልያለሁ፣ እጽዋት ተክያለሁ እንዲሁም የተለያዪ ዙም የማድረጊያ መንገዶችን አግኝቻለሁ። በእኚህ ሁላ ነገሮች ውስጥ ስለ መልካምነት፣ ግንኙነት፣ ተፈጥሮ፣ ግኝቶች እና የሚሆነው በማይታወቅበት ሁኔታ ውስጥ መኖርን በድጋሜ እንዳይ እና ዋጋ እንድሰጥ ሆኛለሁ። በኮቪድ ደስተኛም አደለሁም፤ በቀመስኳቸው ተሞክሮዎችም አመስጋኝ አደለሁም። ለማመስገን እንኳን በአጋጣሚ የመጣ ቫይረስና ብዙዎችን
በተለይ በጣም ተጋለጭ የሆኑትን ግን ወደ ጤናማነት እየተቃረብን በመጣን ቁጥር የተሰጡኝን ስጦታዎችን መንከባከብና ይህንን በጣም የተለየ አረንጓዴ አለማችንን የበለጠ እንድወድ ሆኛለሁ።
የጎዳ

Turn static files into dynamic content formats.

Create a flipbook
Issuu converts static files into: digital portfolios, online yearbooks, online catalogs, digital photo albums and more. Sign up and create your flipbook.