Mahitem Vol. 8, No. 5, Sunday October 9, 2022. ማኅተም ቅጽ ፰፣ ቍጥር ፭፤ እሑድ መስከረም ፳፱/፪ሽ፲፭ ዓ.ም.
About
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣
በዝርወት የምትገኝ የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን።
3606 ሜትዜሮት መንገድ፣ ኮሌጅ ፓርክ፣ ሜሪላንድ።
በየሣምንቱ እሑድ እና በዓበይት በዓላት እየተዘጋጀች ለንባብ የምትበቃ፤ በመንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ የምታተኩር ጋዜጣ።